የሐገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበረው ጀኔራል ከበደ የሚመራው የጁንታው የተቆራረጠ ሀይል አምባለጌ ላይ ቀለበት ውስጥ ገብቷል
የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ የነበረው ጀኔራል ከበደ የሐገር መከላከያ ሰራዊቱን ከድቶ ከጁንታው አባላት ጋር ተቀላቅሎ በአምባላጌ ተራሮች ላይ ከጁንታው አባሎች ጋር ተከቧል። ላለፉት አራት ቀናት በጀኔራል ከበደ የሚመራው የተቆራረጠ ሀይል ከመከላከያ ሰራዊቱ ጋር ያደረገው ጦርነት በሎጂክ ችግር ምክንያት በሐገር መከላከያ ሰራዊት እየተመታ ይገኛል። በአምባላላ ተራሮች የሐገር መከላከያ … Continue reading የሐገር መከላከያ ሰራዊት የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ በነበረው ጀኔራል ከበደ የሚመራው የጁንታው የተቆራረጠ ሀይል አምባለጌ ላይ ቀለበት ውስጥ ገብቷል
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed